ኧረ ያ ጀማአ ምን ሆነን ነው? በአላህ የጀነትና የጀሀነምን ጉዳይ በጣም ረስተነዋል?...
ሀሳባችን ሁሉ ነገራችን ከዱንያ ጋር በጣም የተጣመረ ከመሆኑ የተነሳ ሞትን ሁላ ዘንግተነዋል። ጀነት ውስጥ ያሉ ብስራቶችን ረስተናል ስለ አዛብ ወይም ደግሞ ጀሀነም ያሉትን አስፈሪ የሆኑ ነገራቶችን በሙሉ ረስተናቸዋል።
ምናልባትም ሰላት ወጥተን ስንሰግድ ተለምዶ ስለ ሆነ እንጂ በትክክል የማጎበድደው ለአላህ ነው የሚለውን ነገር ረስተነዋል። ወዴት እየሄድን ነው? መለስ እንበል። ቀልባችንን እናስተካክል።
ወደ አላህ እንመለስ።✨️
https://t.me/ibnuberkelle
Telegram
Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ)
ملاحظات ابن بركلي

10September 1, 2026 57 1