ረቢዕ ቢን ኹሰይም (ረሒመሁላህ) በመንገድ ላይ የሴቶችን ስብስብ ሲመለከቱ፣ አላህን በመፍራት እይታቸውን… — Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ) — TG.ME

ረቢዕ ቢን ኹሰይም (ረሒመሁላህ) በመንገድ ላይ የሴቶችን ስብስብ ሲመለከቱ፣ አላህን በመፍራት እይታቸውን ወዲያው ወደ መሬት ይደፉ ነበር።

ይህን ያዩ ሴቶችም "ዓይነ ስውር ነው እንዴ" ብለው በመገመት «ከዕውርነት በአላህ እንጠበቃለን!» እያሉ ዱዓ እስከሚያደርጉ ድረስ።
❤6
August 22, 2026 122