ድሮ ድሮ ላይ ኢማናችን ከፍ ከማለቱ የተነሳ የሚያስጨንቁን ነገራቶች ስለ ውሃ ማባከን፣ እንስሳቶችን… — Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ) — TG.ME

ድሮ ድሮ ላይ ኢማናችን ከፍ ከማለቱ የተነሳ የሚያስጨንቁን ነገራቶች ስለ ውሃ ማባከን፣ እንስሳቶችን አለመጉዳት፣ እጽዋቶችን አለመንካት፣ አለመቁረጥ ምናምን ነበር።

አሁን ላይ ግን የወንጀል levelችን ከፍ ከማለቱ የተነሳ እነዚህ እነዚህ ነገራቶች ጭራሽ ወንጀል አይመስሉንም ችላ ብለናቸዋል።

እንኳን እነዚህ ነገር ይቅር እና ትላልቅ የሚባሉ ወንጀሎች እኛ ዘንድ በጣም ትንሽ ሆነው እየታዩ ነው። አላህዬ ያግራልን..... እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል?
👍9❤2
August 26, 2026 140 1