ያጀማዐ እኔ ብቻ አይደለሁም አይደለ ልጅ እያለሁ መሬት ላይ 1,000 ብር ባገኝ ምናምን ብዬ… — Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ) — TG.ME

ያጀማዐ እኔ ብቻ አይደለሁም አይደለ ልጅ እያለሁ መሬት ላይ 1,000 ብር ባገኝ ምናምን ብዬ የተመኘሁት......

ይኸው ነገሩ አሁን ገርሽቶብኝ መሬት ላይ 10,000 ብር ካላገኘሁ እያልኩ ነው።😁
🤣5😭2
August 27, 2026 118