ያጀማዐ፣ የዚያራ እስትራክቸር ግን ነገ ሥራ መውጣት ያለበት አይመስላችሁም¡ ለምን አንዋር መስጂድ አካባቢ… — Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ) — TG.ME

ያጀማዐ፣ የዚያራ እስትራክቸር ግን ነገ ሥራ መውጣት ያለበት አይመስላችሁም¡

ለምን አንዋር መስጂድ አካባቢ በአራቱም አቅጣጫ ዚያራዎችን አስቀምጠን ሊገቡ ያሰቡትን 'ተመለሱ' ብለን አንከለክላቸውም¿ ሰው ዳዕዋ ተደርጎለት፣ መረጃውን አልቀበል ብሎ አእምሮውን እንኳ አልተጠቀመም ብሏል፤ ታዲያ በዚያራ እንሂድባቸው እንዴ¿

አላህን ፍሩ፤ መውሊድ የሽርክ መነሐሪያ ቢድዐ ነው። ሁላችንም የየበኩላችንን እንወጣ፤ቢያንስ ከቤተሰቦቻችን አንድም ሰው እንዳይሄድ በቻላነው አቅም እንሥራ።
👏8🔥1
August 24, 2026 195 6