قال العلامة الشوكاني رحمه الله تعالى : المولد لم أجد إلى الآن دليلاً… — Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ) — TG.ME

✍🏻 قال العلامة الشوكاني رحمه الله تعالى  :

المولد لم أجد إلى الآن دليلاً يدل على ثبوته من كتاب، ولا سنة، ولا إجماع، ولا قياس، ولا استدلال، بل أجمع المسلمون أنه لم يوجد في عصر خير القرون، ولا الذين يلونهم، ولا الذين يلونهم .

وإذا تقرر هذا لاح للناظر أن القائل بجوازه بعد تسليمه أنه بدعة، وأن كل بدعة ضلالة بنص المصطفى صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَآلِهِ وَسَلَّمَ  .

«እስከ አሁን ድረስ መውሊድ በሸሪዓ የተመሰረተ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከቁርአንም፣ ከሱናም፣ ከኢጅማዕም፣ ከቂያስም ሆነ ከሌላ የሸሪዓ ማስረጃ ምንም ማስረጃ አላገኘሁም። ከዚህም በተጨማሪ መውሊድ በበጎ ትውልዶች ዘመን፣ ማለትም በሰሓቦች፣ በታቢዒዮች እና ከእነርሱ በኋላ በመጡት ትውልዶች ዘመን እንዳልነበረ ሙስሊሞች ተስማምተዋል።
ይህ ከተረጋገጠ፣ መውሊድ ቢድዓ መሆኑን ከተቀበልን በኋላ እንኳን እንደሚፈቀድ የሚለው ሰው፣ ነቢዩ ﷺ “እያንዳንዱ ቢድዓ ጥመት ነው” ብለው በግልጽ ስለተናገሩ፣ የዚህን ነገር እውነታ መገንዘብ ይገባዋል።»

[] الفتح الرباني (١٠٨٨/٢) []

ተፃፈ በ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ
❤9
August 24, 2026 117