╔══❖•🦜🦜🦜•❖══╗
♥♥የመረረ ፍቅር♥♥
ክፍል ሶስት
እውነተኛ ታሪክ
╚══❖•🦜🦜🦜•❖══╝
.
.
.
ፈገግ ብላ ቀልደኞች ናቸው ስትለኝ ልቤ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ የተቸለሰበት ያህል ተሰማኝ ተረጋጋሁ እና ወደ ዶርም ተመለስኩ ዶርም ስደርስ ሰላም አልሰማህ አለኝ ሰሊና ናፈቀችኝ ደውዬ ብቻዋን ላገኛት እንደምፈልግ ስነግራት አላመነታችም እሽ አለችና የምንገናኝበትን ቦታ እንድነግራት ጠየቀችኝ ሰው ከማይበዛበት ቦታ ቀጠርኳት።
ከቦታው ቀድሜ እኔ ብደርስም እሷም ሳታስጠብቀኝ በቶሎ መጣች የማወራው ጠፋኝ እሷም ለምን እንደፈለኳት እንድነግረኝ አዋከበችኝ እኔም ከአንደበቴ ይልቅ አይኔ እንባ እየፈሰሰው ከንፈሬ እየተንቀጠቀጠ አፌ እየተኮላተፈ ያወራ ጀመር ነገር ግን እሷም እንደኔው በፍርሀት ተዋጠችና አንገቷን ወደ መሬት ደፋች በሁለታችን መሃል ፍፁም ዝምታ ሆነ።
እኔ ወንድነቴ ድፍረት ሰጠኝና ተነስቼ ወደ ሰሊና ተጠጋው ጡቶቿ ከደረቷ ፈንገጥ ፈንገጥ ብለው ስለተቀመጡ ድፍረት ሰጡኝ ተጠጋዋት በወገቧ ስር ወርዶ ወርዶ የተነሠነሰውን ፀጉሯን ወደ ላይ ሸከፍ እየሠጠው አ,,,,,,,, አ,,,,,,,, አ,,,,,,,,,አፈቅርሻለው ሰሊና አልኳት ተነስታ ተጠመጠመችብኝ ደነገጥኩኝ ፍርሃት ተሠማኝ እንደተቃቀፍን ፍርሃታችንን አስወግደን ተመልሰን በአንዴ ማሬ ሆዴ ፍቅሬ እየተባልን መጠራራት ጀመርን።
ፍቅራችን ደራ ነገር ግን ለጓድኞቻችን አልነገርናቸውም ነበር ለቫላንተይን ቀን እንነግራቸዋለን ብለን ነው እነሡም አልነቁም የቫላንተይን ቀን ደረሠ አራታችንም አንድ ተቀጣጠርን
ይህ የሆነው ሙና ለኔ ደውላ ስቀጥረኝ
ዛክ ደግሞ ለ ሰሊና ደውሎ ሙና ከቀጠረችኝ ቦታ ሲቀጥራት ሠሊና ከኔ ጋ ነበረች አይነጋ የለም ነጋ ምን አስበው እንደቀጠሩን እያሰብኩ እያውሰለሰልኩ ከቦታው ደረስኩ ከቦታው ስደርስ ያየውትን ነገር ማመን አቃተኝ አይኔ ባያይስ ብየ ተመኘሁ ዛክ ቀይ አበባ ይዞ ተንበርክኮ.. ከኔውቷ ንግስት ከሰሊና እግር ስር ተንበርክኳል ማመን ቢያቅተኝም ማመን ስላለብኝ አመንኩ ሳላስበው ከወደ ኋላየ ሰርፕራይዝ የኔ ፍቅር የሚል ድምፅ ተሠማኝ በድንጋጤ ዞር ስል....
.
...☞ይቀጥላል
.
.
.
በቶሎ እንዲቀጥል LIKE👍 እና ኮመንት ላይ p4 ብቻ ይፃፉ😘
.
.
╔══❖•🍀🌼🌺•❖══╗
LIKE SHARE COMMENT
╚══❖•🍀🌼🌺•❖══╝
.
.
.
Hagerefic የቴሌግራም ቻናል 𝐉𝐨𝐢𝐧 በማለት ራሶን በጣፋጭ ትረካዎች ዘና ያድርጉ ..♥️✨
.
.
..............................
.
𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
♥️♥️ተቀላቀሉን ♥️♥️
https://t.me/hagerefic
https://t.me/hagerefic
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝