ወወላዲቱሂ፡ ኮነት፡ ድንግልተ፡ ዘበአማን፡ እስመ፡ ወላዲተ፡ አምላክ፡ ይእቲ፤ ወዘተወልደሂ፡ እምኔሃ፡ አምላክ፡… — Hagere~fic — TG.ME

ወወላዲቱሂ፡ ኮነት፡ ድንግልተ፡ ዘበአማን፡ እስመ፡ ወላዲተ፡ አምላክ፡ ይእቲ፤ ወዘተወልደሂ፡ እምኔሃ፡ አምላክ፡ ሥግው፡ ውእቱ፤ የወለደችውም በእውነት በድንግልና ጸንታ ኖረች፤ አምላክን የወለደች ናትና፤ ርሷም የወለደችው ሰው የኾነ አምላክ ነው፤ ሃ.አበው ዘአክርስቶዶሎስ ም.፩፻፲፪ ቁ. ፲
መልካም በዓለ ልደተ እግዚእነ ከነ ቤተሰዎ!!!
January 7, 2025 374