የመረረ ፍቅር♥♥ ክፍል አራት እውነተኛ ታሪክ ╚══❖•🦜🦜🦜•❖══╝ . . . የመጨረሻ ክፍል… — Hagere~fic — TG.ME

╔══❖•🦜🦜🦜•❖══╗
  የመረረ ፍቅር
     ክፍል አራት
         እውነተኛ  ታሪክ
╚══❖•🦜🦜🦜•❖══╝

            .
            .
            .

       የመጨረሻ ክፍል 
╚══❖•💐💐•❖══╝
.
.
ሙና ነች በቁሜ ደርቄ ቀረሁ ወደ እኔ እየተጠጋች ከተገናኘንባት ሰዓት ጀምሮ ስላንተ ያላሠብኩባት ደቂቃ ፈልጎ ማግኘት ምንኛ ይከብዳል አፈቅርሃለው አለችና ከንፈሬ ጋ ከንፈሯን አላተመችው እኔ ደንዝዣለው ሬት ሬት ከማለት ያለፈ ምንም ጥሩ አይሰማኝም ነበር እና ከላዬ ላይ መንጭቄ አሽቀነጠርኳት እና ፊቴን ወደ እነ ሰሊና ስዞር ሰሊና ፊቷ በእንባ እየታጠበ ከፊቴ ቁማለች ጠጋ ብየ ሰሊና
ወደኔ እየተጠጋች መልክየ ጠጋ እያልኳት ሰሊና ወደ እኔ እየተጠጋች መልክየ
ሳናስበው ከንፈር ለከንፈር ተገጣጠምን
ፍቅር አሽቀንጥሮ ከማናቀው አለም ውስጥ ወሰደን ከቆይታ በኋላ ተላቀን ዙሪያችንን ስንመለከት ማንም በአካባቢያችን ማንም የለም።

ደስተኞች ባንሆንም አብረን ወደ ሆቴል ሄድን አልጋ ይዘን ፍቅር ሰራን ሰሊና ለኔ የመጀመሪያዬ ክህነቴን ያፈረስኩባት
ለሧም የመጀመሪያዋ ነኝ ያቺ ቀን እንደዚሁ መሽታ እንደዚሁ ነጋች ሲነጋ የሠሊናን አይን ለማየት ድፍረት አጣሁ ሳትሰማኝ ተነስቼ ወደ ዶርሜ ከነፍኩ ዶርም ስገባ ዛክን አገኘሁት ዛክ ሊያዋራኝ አልፈለገም ተሥፈንጥሮ ወጣ ከመኝታዬ ወረቀት ተቀምጦ አገኘሁ ወረቀቱ እንዲህ ይላል....

"ሠሊናን እወዳታለሁ አንተንም እንዲሁ ከሰሊና ጋር ፍቅር እንደጀመራችሁ አላውቅም ነበር ፍቅራችሁን ቀጥሉ ይህን ግን እኔ እያየሁ መቋቋም ስለማልችል ጓድኝነታችን ከዚ ላይ አቆመ ቻው ዘካረያስ"ይላል...

እንባየ አሸነፈኝ ጓድኛዬ ለኔ የከፈለው መስዋት ይበልጥ አሳመመኝ ሰሊናን በስልክ ቀጥሬ ዛክን አገናኘዋት ግን የማይሆን ነበር ሙናም ከሰሊና እግር ስር ወድቃ ይቅርታ ጠየቀች ሰሊና እና እኔ ተያየን እንባችን ፈሠሠ  አይናችን የደም እንባ ሊያፈስ ምንም አልቀረው።

የሠሊና ሃሣብ ነበር ከአሁን በሁላ አራታችንም በእህት እና በወንድምነት እንቀጥላለን አለችኝ ሁላችንም ተስማማን
በእህት እና በወንድምነት እየቀጠልን አመታት ነጎዱ ዛክ እና ሙና ሌላ ፍቅረኞች ይዘው አስተዋወቁን እኔም ለሠሊና ይምስል የክላስ ጓድኛዬን ፍቅረኛዬ ብየ አስተዋወኳት ሰሊና እና እኔም በተገናኘን ቁጥር እየተያየን ማንባት ስራችን ሆነ ,,,,,,,,,,,,  "ህይወት ትቀጥላለች ፍቅርም አታቆምም "....።

አለቀ !!! እንግዲ እውነተኛ ታሪክ ነውና እውነታውን ብቻ ከህይወት ጋር አብሮ ይቀጥላል......
            .
            .

    ╔══❖•🌷🌷•❖══╗
  💘    💔ተፈፀመ💔  💘
    ╚══❖•💐💐•❖══╝
                 .
                 .
                 .

Like እና Share ይደረግ እናመሠግናለን!🙏
በሌላ ታሪክ እንመለሳለን☝️☝️
.
...

╔══❖•🍀🌼🌺•❖══╗
LIKE SHARE COMMENT
╚══❖•🍀🌼🌺•❖══╝

                 .
                 .
                 .

Hagerefic የቴሌግራም ቻናል 𝐉𝐨𝐢𝐧 በማለት ራሶን በጣፋጭ ትረካዎች ዘና ያድርጉ ..♥️
                 .
                 .

..............................
                 .

             𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
  ♥️♥️ተቀላቀሉን ♥️♥️
https://t.me/hagerefic
https://t.me/hagerefic
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
Telegram
Hagere~fic
🇪🇹 ወደ ቻናላችን እንኳን በሰላም መጡ 🇪🇹 ✒️በዚህ ቻናል ውስጥ ✦ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት 📖 🎀 ደስ የሚሉ አስተማሪ ምክሮች ባጠቃላይ ሁሉንም አዘል የምታገኙበት ቻናል ነው📚 📢ቻናላችንን share በማድረግ ተባበሩን🙏
❤2
August 11, 2025 216