ሃቅ ዋጅብ ነው መነገር አለበት
ከተማረ ይነቃል ከነቃ ያስቸግረናል
---
📍ሙስሊሙ ከተማረ ራሱን፣ ሀገሩን መብቱንና እምነቱን በሚገባ ጠንቅቆ ያውቃል። መብቱን ይጠበቃል። ለመብቱና ለነፃነቱ ይታገላል። በመንግሥት መዋቅርና ፖሎቲካ ውስጥ ይሳተፋል። ጭቆናን ለመገርሰስ ስልት ይቀይሳል። የሀይማኖት ነፃነት በተግባር እንዲቶረገም ይጣጣራል። የሚሸረብበትን ሴራ ይበጣጥሳል። ይህ እንዳይሆን የአፄው መንግስት ሙስሊሙን ከትምህርት የማራቅ ስትራቴጂ ..
በመሆኑም እኛ ሙስሊሞች አፄ ኃይለስላሴን ስንዘክራቸው በነዚህ ነጥቦች ዙርያ ነው!!
አሥራ አንዱ የአፄ ኃይለ ስላሴ ፀረ–ሙስሊም ስትራቴጂዎች
★★★★★★
🛑 ኢትዮጲያዊ እንድትሆኑ ክርስትና ተነሱ
🛑ሚና አልባ እንዲሆኑ ከፓለቲካ አርቃቸው
🛑ህጉን ሽፋን በማድረግ ከንግድ ማስወጣት
🛑ተፅዕኖ እንዳይኖረው ገለል አድርገው
🛑ከተማረ ይነቃል ከነቃ ያስቸግራል(የትምህርትን እድልን ከልክለው)
🛑በወሳኝ አገራዊ ጉዳይ እንዳይሳተፍ አድርገው
🛑ነቅቶ እንዳይመለስ መውጫ መንገድ ዝጋበት(እንዲሰደድ አድርገው)
🛑ወደ ሥልጣን እንዳይመጣ ከፈለክ ኢትዮጲያዊነቱ እንዲጠራጠር አድርገው!
🛑የሙስሊሙ መዳከም ለክርስቲያኑ ጉልበት ነው
🛑 ከመከላከል እንዳይወጡ በስጋትና በጥርጣሬ እንዲታዩ አድርግ
🛑መሪ ካሳጣሀቸው የትም አይደርሱም
ምንጭ: 3ቱ አጼዎችና እና ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች ትግልና መስዋዕትነት በአህመድንጀበል
ዛሬም ባንድራውን አንስተው የሚታገሉን እጅግ በዝተዋል።








