ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም! ተመራማሪው እና ተንቀሳቃሽ ላይብረሪው ዶ/ር ገመቹ መገርሳ! . ወደ ሰሜን አማርኛ… — Feyiso Kedir Law Office — TG.ME

ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም! ተመራማሪው እና ተንቀሳቃሽ ላይብረሪው ዶ/ር ገመቹ መገርሳ!
.
ወደ ሰሜን አማርኛ ተናጋሪ ዞኖችና ከተሞች ስትሄድ በየመሸታ ቤቱ እና በየሰፈሩ ጭፈራ እና ለቅሶው በአማርኛ ነው።
.
ትግራይ ክልል ስትሄድ ለቅሶው እና ዘፈን ጭፈራው በትግርኛ ብቻ ነው። ሌላ ቦታም እንዲሁ ተመሳሳይ ነው።
.
ወደ ኦሮሚያ ስትመጣ ግን በሆነች ትንሽዬ የገጠር ከተማ ውስጥ ጉራግኛ፣ አማርኛ ፣ትግርኛ ፣ወላይትኛ ፣ሀረሪ ... ሲጨፈር ትሰማለህ። የኔ ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም። ዘረኛ ቢሆን ኖሮ እንዲህ እንዲሆን አይፈቅድም ነበር።
.
ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የሚፈልገው እኩልነትን ነው። ኢትዮጵያ ያለ ኦሮሞ ንብ እንደሌለው ቀፎ ነች።
.
ዶ/ር ገመቹ መገርሳ!
❤6🤣5💩4😁3🖕3🤡1🥴1😴1🤪1💊1👾1
September 6, 2026 768 2