የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ውስጥ ኦሮሞዎች በዙበት እያሉ ይንጫጫሉ። እሺ ይሁን እንደተባለው የሀገር መከላከያ… — Feyiso Kedir Law Office — TG.ME

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ውስጥ ኦሮሞዎች በዙበት እያሉ ይንጫጫሉ። እሺ ይሁን እንደተባለው የሀገር መከላከያ ውስጥ የኦሮሞዎች ቁጥር ብበዛስ ችግሩ ምንድነው? ኦሮሞዎች ኢትዮጵያዊ አይደሉም? የኦሮሞ ሕዝብ ቁጥር ከኢትዮጵያ ሕዝብ 50 በመቶ የሚያህል ነው። በዛ ላይ ሕዝቡ የሰፈረበት መልክአ ምድርም አጠቃላይ ከኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ከግማሽ በላይ ነው። በመሆኑም መከላከያ ውስጥ ኦሮሞዎች ወይም እነሱ እንደሚሉት ኦነጋዊያን ብበዙበት በበኩሌ ችግር ያለው አይመስለኝም።

—Professor Ezekiel Gabisa
🤮3💩3🤣3❤2😁2🤡2🥴2😴2👻2🤪2👀1
September 8, 2026 1.1K 1