@excellence_tutorial_tips · 324 subscribers
በሆሳዕና:ወላይታ:ወልቂጤ እና ወራቤ ከተማ ላይ ከKG- 10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ብቁ እና የማስተማር ልምድ ባላቸዉ አስጠኚዎች እቤትዎ ድረስ የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን። 📞+251985583385 #በልጅዎ_ለዉጥ_ይገረማሉ። @excellencetutorial_extutor
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/excellence_tutorial_tipsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 15, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
"መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።" (ሉቃስ 2:10-12) እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንላችሁ! @excellence_tutorial_tips
በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ፡ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰና…
40 Sites to Download Books for free 1. Planet eBook 2. Free-eBooks. net 3. ManyBooks 4. LibriVox 5. Internet Archive 6. BookBub 7. Open Library 8. BookBoon 9. Feedbooks 10. Smashwords 11. Project Gutenberg 12. Google Books 13. PDFBooksWorld 14. FreeTechBooks 15. Bookyards 16. GetFreeBooks 17. eBook…
⭐️የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል የመልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ⭐️➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ✅❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡ ⭐️➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥ…