ማጥናት ጀምር! ከፈተና በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን በደምብ አጥና፣ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! አለበለዚያ ሰኔ ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር! @excellence_tutorial_tips
April 5, 2025 436 6