@ZerayG · 2.2K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ZerayGIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 3, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 10, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
https://t.me/LEM30years
የ2019 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በመግባት የሚሰጣችሁን ስራዎች ተከታተሉ
ቀን:-09/11/18 👉 ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ ነገ ማለትም አርብ ሐምሌ 10/18 በ12ኛ ክፍሎች ፈተና ምክንያት ምዝገባ የማይኖር መሆኑን እየገለጽን ሰኞ ግን ምዝገባው የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ ቀን፦ 08/11/2018 ዓ.ም ለለምለም አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፤ ትምህርት ቤታችን ለ2019 የትምህርት ዘመን የአዲስና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም መጀመሩን እያበሰረ፣ ወላጆች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በተጠቀሰው ጊዜ እንድትመዘግቡ በአክብሮት ያሳስባል። ✅ 1. ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች የሚፈለጉ ሰነዶች፦ 📌 የክትባት የምስክር ወረቀት (…
👆👆👆👆 ከ2:30-9:00 በሚመቸዎ ሠዓት