የተከበራችሁ የወደቁትን አንሡ ቤተሰቦች በሙሉ እንደምንአላችሁ። ኢትዮ ቴሌኮም " ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ሃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ " በሚለው መርሁ መሠረት ለማኅበራችን እውቅና በመስጠት
*የካቲትን ለየወደቁትን አንሡ*
በመሰየም ማኅበራችንን የማስተዋወቅ ጉልህ አስተዋጽኦ ከማድረጉም በላይ በዚህ ወር የኢትዮ ቴሌኮም ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በሙሉ በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ብዛት ልክ 10ብር
ሊለግሰን ቃል የገባልንና ሰፊ ዕድል ያመቻቸልን በመሆኑ ኢትዮ ቴሌኮምን እያመሠገንን እንኳን ደስአላችሁ እንላለን።
በመቀጠልም የወደቁትን አንሡ ቤተሰቦችና ደጋፊዎቻችን ሁሉ ምንም ዓይነት ወጪ ሳታወጡ እጃችሁ ላይ ባለው ስልክ ብቻ በመጠቀም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኢትዮ ቴሌኮም ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ፎሎው፣ ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ የተመቻቸልን ዕድል ተጠቃሚ እንድንሆን እንድታግዙን የወደቁትን አንሡን ተስፋ አድርገው በሚኖሩት ሙሉ በሙሉ የሦስተኛ ወገንን ድጋፍ ፈላጊ ወገኖቻችን ስም በታላቅ ትሕትና ስንጠይቃችሁ እንደማታሳፍሩን ተስፋ በማድረግ ለበጎ ምላሻችሁ በቅድሚያ ከፍ ያለ ምሥጋናችንን እናቀርባለን።
*መልካም ሥራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው* !!! *የወደቁትን ማንሣት ክብራችን ነው*!!!
የወደቁትን አንሡ የነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር
Ethio Telecom Negatu:
NT🐈⬛, [Feb 5, 2025 at 11:15]
NT🐈⬛, [Dec 26, 2024 at 12:11]
የቴሌብር ገጾች፡
ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr
ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr
ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr
ትዊተር፡ http://twitter.com/telebirr
NT🐈⬛, [Feb 5, 2025 at 11:15]
NT🐈⬛, [Dec 26, 2024 at 12:11]
Ethio telecom
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom