እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለዉን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፈራ ኑና እዩ።ማቴዎስ 28÷5እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን።🙏🙏t.me/excellence_tutorial_tips/1074Translate3April 21, 2025 448