ኤክሰለንስ ቤት ለቤት አስጠኚ: post #1075 — TG.ME

ብዙ ጥናቶች እንዳመላከቱት ከሆነ ብዙ Note አንብቦ ፈተና ከመፈተን ይልቅ ትንሽ አንብቦ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ለማንኛውም ፈተና ጥሩ እንደሆነ

    ~ Addis Ababa University
    ~ Oxford University
    ~ Darkmouth College..,

የመሣሠሉት ታዋቂ የትምህርት ተቋማት በሰሩት ምርምር ይህንን ግኝት አሳውቀዋል ።

ስለዚህ ውድ ብሔራዊ ፈተና ለምትፈተኑ የቻናላችን ቤተሰቦች ያላችሁ ጊዜ ቢበዛ 1 ወር ከ15 ቀን ቢሆን ነው ያላችሁ ጊዜ በጣም ጥቂት ነው
አስተውሉ አሁን የሚያዋጣችሁ ብዙ ማንበብ unitochin እየጠረጋችሁ ማጥናት ሳይሆን የአምና የካቻምና ከዛም በፊት ያሉ ብሔራዊ ፈተናዎችን ሞዴል ጥያቄዎችንም ጨምሮ በተደጋጋሚ መስራት ብቻና ብቻ ነው።
ጥያቄ በመስራት ጊዜያችሁን አሳልፉ ጥያቄው ወደ ጥናት እየመራችሁ ብታጠኑ እርግጠኛ ሆኜ ታተርፋላችሁ
በዚሁ የምንረዳችሁ ነገር ካለ በኮመንት አሳውቁን በቻልነው አቅም እናግዛችኃለን


@excellence_tutorial_tips
@excellence_tutorial_tips
👍6❤1
April 27, 2025 652 2