@ethiosocialstudents
ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዋች ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ጣቢያ በዚህ ጣቢያ ላይ ፦ የተለያዩ ጥያቄና ትምህርቶችን ያገኙበታል ። . . . .
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethiosocialstudentsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
#BulehoraUniversity በ2013 ዓ.ም የትሃምህርት ዘመን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 28-29/2013 በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡ ዩንቨርሲቲው #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
#WerabeUniversity በ2013 የት/ት ዘመን ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ሰኔ 28-29/2013 መሆኑን እያሳወቅን አርፍዶ የሚመጣ ተማሪ ምዝገባ ሰኔ 30/2013 በቅጣት የሚፈጸም መሆኑን እናውቃለን። ሬጂስትራር ጽህፈት ቤት #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
#BahirdarUniversity በ2013 የትምህርት ዘመን በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 22 እና 23 ቀን 2013 በመሆኑ በዕለቱ ተገኝታችሁ ምዝገባ እንደታከናውኑ እየገለጽን፡ በምዝገባ ወቅት የ10ኛና የ12ኛ ክፍል የብሄራዊና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማስረጃዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ 3x4 ስድስት ጉርድ ፎቶግራፎች፣ የመኝታ አልባሳትና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ በተጨማሪም በ2012…
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ተማሪዎች ለመመዝገብ ሬጅስተር ስትሉ "your registration request is sent" ካላቹህ ተመዝግባቹዋል ማለት ነው ። ሌላኛው ለምዝገባ ስትመጡ በአካል ምዝገባ ስለሚከናወን አስፈላጊውን ዶክመንት መያዝ ይኖርባቹሃል። 👆የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት መልዕክት ነው ለመመዝገብ 👇 http://apps.ju.edu.et #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioS…