#DillaUniversity ለዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ (freshman) የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ከሰኔ 22-23/2013 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሱት ቀናት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪፕት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አራት (3×4 ) ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ (Social Science Strearm) የተመደባችሁ በኦዳያእ ግቢ እና በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ (Natur…
June 14, 2021 5.9K 3