መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28 እስከ…

መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28 እስከ 29/2013 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦ • የ8ኛ፣ 10ኛ እና የመሰናዶ ትምህርት ማጠናቀቂያ ውጤት ዋናውና ኮፒው • ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • 3×4 ፎቶግራፍ (8) • አንሶላ፣ ብርድልብስ እና ትራስ ጨርቅ • የስፖርት ትጥቅ በ2012 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪ የነበሩና…

June 23, 2021 8.3K 2