ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ተማሪዎች ለመመዝገብ ሬጅስተር ስትሉ "your registration request is…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ተማሪዎች ለመመዝገብ ሬጅስተር ስትሉ  "your registration request is sent" ካላቹህ ተመዝግባቹዋል ማለት ነው ። ሌላኛው ለምዝገባ ስትመጡ በአካል ምዝገባ ስለሚከናወን አስፈላጊውን ዶክመንት መያዝ ይኖርባቹሃል። 👆የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት መልዕክት ነው ለመመዝገብ 👇 http://apps.ju.edu.et #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioS…

June 23, 2021 10.8K 2