DireDawaUniversity ፨ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 2013 ትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ እና በ2012…

#DireDawaUniversity ፨ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 2013 ትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ እና በ2012 በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሰኔ 27 እስከ 30/2013 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰበን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ #Share @EthioSoci…

June 14, 2021 6.2K 6