#WOLDIAUNIVERSITY
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 29-30/2013 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እየገለጽን በምዝገባ ወቅት፡
➢ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣
➢ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣
► የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣
3X4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ብዛት 4፣
► አንሶላ ፣ ብርድልብስ ፣ ትራስ ልብስ እና የስፓርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
📌በተጨማሪም በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ የነበራችሁ እና በተለያየ ምክንያት የመጀመሪያውን ሴሚስተር ሳታጠናቅቁ ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን አብራቹሁ እንድትገቡ እናሳስባለን::
ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

June 18, 2021 7.4K 6