DebrebirhanUniversity ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን…

#DebrebirhanUniversity ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 22/2013 ዓ.ም ያስመርቃል። ተመራቂዎቹ ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦሦተኛ ዲግሪ በመደበኛ እና የማታ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸውን የዩኒቨርሲቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አህመድ መሀመድ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል። በሌላ በኩል የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት በመጠናቀቁ ነባር ተማሪዎች (ከተመራቂዎች በስተቀር) ሰኔ …

June 14, 2021 6.9K 1