ድሮ፦ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እና ትውፊት እንደሚነግረን የቀደሙት አባቶቻችን ዕረፍታቸው እና/ወይም ፍልሰተ… — Gebreab Hagos (ዘ-አብ) — TG.ME

#ድሮ፦ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እና ትውፊት እንደሚነግረን የቀደሙት አባቶቻችን ዕረፍታቸው እና/ወይም ፍልሰተ ዓጽማቸው መታሰቢያ ይደረግላቸዋል እንጂ በሕይወት እያሉ ዕለተ ሲመታቸው በየዓመቱ አይከበርም። ሲጀምር በብዛት ተገደው ነበር የሚሾሙት።

#ዘንድሮ፦ በእጅ መንሻ (ቀለል ሳደርገው) የተሾሙ አባቶቻችንን የማይመስሉት አባቶች ምእመናን እየተገደሉ፣ እየተሰደዱ፣ አገልጋዮች ካህናት በሥነ ልቡናም በሥጋም እየተገደሉ፣ አብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉና እየፈረሱ፣ ሀገር በከፍተኛ ቀውስ ሆና ሳለ ዕለተ ሲመታቸው ድል ባለ ድግስ በባለ ኮከብ ኬክ ያስቡታል።
👍2
August 31, 2026 42