@D_free1 · 2.4K subscribers
I love my freedom, so i fight.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/D_free1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 13, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ከተማ መያዝን በተመለከተ ... አጭር ማሳሰቢያ❗️ - በፋኖ ትግል ውስጥ ከተሞችን መቆጣጠር የአቅም ማሳያ ተደርጎ ይታያል። በጥቅሉ ሲታይ እውነትነት አለው። ከፕሮፓጋንዳ አንጻርም ዋጋው የሚናቅ አይደለም። ሆኖም ግን ከተማም ሆነ የትኛውንም መሬት መያዝ ብሎም መቆጣጠር ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ትርጉሙ ከትግል ስትራቴጂ እና ግብ አንጻር ሊመዘን ይገባል። ከተሞች ላይ የሚደረጉ ውጊያዎች በሙሉ ለመያዝ እና ለመቆጣጠር ብቻ ያለሙ አለመሆናቸው ይታወቃል። ከተሞች ላይ በአብዛኛው …
[media, no text]
ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ ❗️
ድርጅት ምስረታ እና ተያያዥ ጉዳዮች (በድጋሚ የተለጠፈ) ~ ~ ~ ድርጅት ምስረታ በድጋሚ አጀንዳ እየሆነ ነው። እንደ ቀዳሚው ሙከራ ይኼም የመጨረሻው አይደለም። ስለዚህም አሁንም በውጤቱ ሳይሆን በሂደቱ ላይ እናተኩር። ጠንካራ አደረጃጀት የሚመሰረተው በሂደቱ ውስጥ በሚወሰዱ ውሳኔዎች በስተጀርባ መርህ እና ምክንያታዊነት የተከተሉ ብያኔዎች ሲሰጡ ነው። በተረፈ የአንድነት ሂደቱ መጀመሩ በራሱ ወሳኝ ምዕራፍ ለመከፈቱ በቂ ማሳያ ነው። ምን አይነት አደረጃጀት ? ጥላ ወይ…
እናሸንፋለን ❗️ በፋኖ የእስከ ዛሬ ጉዞ ለድሎቹ አስተዋጽኦ ካደረጉት አንዱ የማሸነፍን ግዴታነት ላይ ያለው አቋም ነው። መሸነፍ መጥፋት ነው የሚለው እምነት ትልቅ ገፊ ምክንያት ነው። ይህ እምነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። የትግሉ ርዕዮት የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት የቆመበት አንዱ ዕሳቤም የአማራ ህልውናን ማስከበር እና አሸናፊነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ እንደሆነ መታመኑ ነው። #AmharaRevolution