በአማራ ብሄርተኛ አብዮተኞች ምክንያት የአማራ ህዝብ ከአዲስ አመት የሚልቅ የአዲስ ዘመን እና የታሪክ ምዕራፍ… — ራስ አማራ|Ras se'ela kirstos — TG.ME

በአማራ ብሄርተኛ አብዮተኞች ምክንያት የአማራ ህዝብ ከአዲስ አመት የሚልቅ የአዲስ ዘመን እና የታሪክ ምዕራፍ ጅማሮ ባለቤት ሆኗል።

የአማራ ህዝባዊ አብዮት እንዲነሳ ከጠየቀው ጀግንነት በላይ አብዮቱን ዳር ማድረስ ብዙ ትግል ይጠይቃል። ሁሉም ለዚህ ታሪካዊ ሀላፊነት የሚበቃ ለመሆን ሁሉም በያለበት ይትጋ።

መልካም የድል ዘመን!
እናሸንፋለን
#AmharaRevolution
👍4
September 11, 2024 2.3K