ደራ ትኩረት ይሻል! ከትላንት እስከዛሬ በአማራነቱ እየተዋደቀ ያለው የደራ አማራ በእጅጉ ትኩረት ይሻል። ደራ… — ራስ አማራ|Ras se'ela kirstos — TG.ME

Forwarded fromADAddisu Derebe
~ ደራ ትኩረት ይሻል!

ከትላንት እስከዛሬ በአማራነቱ እየተዋደቀ ያለው የደራ አማራ በእጅጉ ትኩረት ይሻል።

ደራ እጅግ ስትራቴጂክ የአማራ ርስት ነው። በአባይ፣ በጀማ፣ በወለቃ እና ወግዲ ወንዞች የተከበበ የየብስ ደሴትም ነው። ከሰላሌ፣ መራቤቴ፣ ጃማ ደጎሎ እና ምስ/ጎጃም የሚዋሠን የየብስ ደሴት!

ከሰለልኩላ እስከ ሳላይሽ፣ ከጨካ እስከ ቱቲ፣ ከጉንደ መስቀል እስከ ቆፍቱ፣ ከአባዶ እስከ ሬማ አማራነት በሙሉ ሞገስ የሚንፀባረቅበት ተቀዳሚ ርስታችን ነው።

የጫካው ብልፅግና ኦነግና የከተማው የአብይ ወራሪ ሐይል ዙሪያውን ከቦ እና መውጫና መግቢያ ነስቶ በየቀኑ እያወደመው ቢሆንም በትግላችን ውስጥ በቂ ትኩረት ያልሠጠነው ህመማችን ነው።

ደራ ትኩረት ይሻል!
❤1
August 6, 2024 2K