ጎንደርን መርጦ ማክበር ያልተሳካለት አገዛዙ የተናጠል ተጠቂነትን አጀንዳ ይዞ መጥቷል። ሆኖም ህዝባዊ የፋኖ… — ራስ አማራ|Ras se'ela kirstos — TG.ME

ጎንደርን መርጦ ማክበር ያልተሳካለት አገዛዙ የተናጠል ተጠቂነትን አጀንዳ ይዞ መጥቷል። ሆኖም ህዝባዊ የፋኖ ትግል የቆመለትን አላማ እንዲሁም የአገዛዙን ምንነት ተረድቷል። በመሆኑም እንደ ቀደመው የአሁኑም ከፋፋይ ፕሮፓጋንዳ አልተሳካም፤ አይሳካም።

የወቅቱ ፖለቲካዊ ትግል ህዝባዊውን አማራዊ አንድነት ወደ ወጥ የአደረጃጀት አንድነት የማሻገር ነው።

#AmharaRevolution
👍12❤4
September 7, 2024 1.8K 1