እናሸንፋለን ❗️
በፋኖ የእስከ ዛሬ ጉዞ ለድሎቹ አስተዋጽኦ ካደረጉት አንዱ የማሸነፍን ግዴታነት ላይ ያለው አቋም ነው። መሸነፍ መጥፋት ነው የሚለው እምነት ትልቅ ገፊ ምክንያት ነው። ይህ እምነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። የትግሉ ርዕዮት የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት የቆመበት አንዱ ዕሳቤም የአማራ ህልውናን ማስከበር እና አሸናፊነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ እንደሆነ መታመኑ ነው።
#AmharaRevolution
4September 16, 2024 1.8K 1