@subebun · 8.1K subscribers
ሀሳብ አስተያየት ካለ በ @Halimyabatualij ይፃፉልን በተጨማሪ ይሄ ቻናል ለሙስሊም ሴቶች ከሙስሊም ወንዶች ጋር በኒካህና በሱና እንድዋቡ እናም ስለ ኒካህ ሸርአዊ ትምርቶች የሚሰጡበት ነው
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/subebunIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 5, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا أتاكم مَن ترضونَ خلقَهُ ودينَهُ فزوِّجوهُ إلّا تفعلوا تَكن فتنةٌ في الأرضِ وفسادٌ عريضٌ﴾ “ስነምግባሩ እና ዲኑን የምትወዱለት ሰው ለትዳር መጥቶ ከጠየቃችሁ ዳሩት። ይህን የማታደርጉ ከሆነ በምድር ላይ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1614
ባልና ሚስት በመካከላቸው 3ተኛ ወገን እስካልገባበት ድረስ ትዳራቸው ሰላም ነው። እርስ በርሳቸው ቢጣሉ ፣ ቢጨቃጨ፣ በመካከላቸው ጣልካ እስካላስገቡ ድረስ መልሰው ይታረቃሉ አስታራቂም አይፈልጉ። ወንድ ልጅ የዋህ ነው !! ሴት ልጅ ደግሞ ብልጥ ናት ፀቡን ወደፍቅር የምትቀይር ናት ሀቢቢ፣ የኔ ንጉስ ካለችው በቃ ነገሩን እረስቶት ፍቅር በፍቅር ነው!! ባላችሁ ተቆጥቶ ሲናገር ነገር አረጋጊ ሁኑ!! ምንም እንኳን የሱ ጥፋት ቢሆን ነገሮችን ለማብረድ እንጅ ለማጋነን …
ኮድ 👨🔧M00/37 1⃣ 🌹ስም =S 2⃣🌹ፆታ =N 3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ሞጆ 4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሞጆ 5⃣🌹 ቁመት=1.60 6⃣🌹መልክ =ቀይ/ቀይዳማ 7⃣🌹 እድሜ=31 8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=60 9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ድፕሎም 1⃣0⃣🌹 ስራየ =የመንግስት ኢንሻአላህ በቅርቡ የግል ለመጀመር ሀሳብ አለኝ 1⃣1⃣🌹ቁርአን =አኽትሜለሁ 1⃣2⃣🌹 ኪታብ =የመቅራት ሀሳብ አለኝ 1⃣3⃣🌹 ትዳር =የለኝም 1⃣4⃣ 🌹ልጆች =የለኝም 1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ኪራይ 1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገ…
ኮድ 👨🔧M00/36 1⃣ 🌹ስም =a 2⃣🌹ፆታ =wend 3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =kedese alef blo akesta 4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =dese /adsabeba eyalku new ymserawu 5⃣🌹 ቁመት=1.65belay 6⃣🌹መልክ =ቀይ 7⃣🌹 እድሜ=23 8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=65kilo 9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=dgri eyetmarku new bekstenshin 1⃣0⃣🌹 ስራየ =negade 1⃣1⃣🌹ቁርአን =aktmalehu 1⃣2⃣🌹 ኪታብ =eyekerahu new 1⃣…