🍃 ህይወት እንደ ምግብ ናት ✍ ☞ ሁሉም ቀን ጥሩ ምግብ አንበላም አንድ አንዴ የሻገተ እንጀራ እንበላለን ። ✍ ህይወት ቀለማት ናት በአንድ ቀለም ብቻ ልንኖራት አንችልም ☞ አንዴ ደስታ ... ☞አንዴ ሀዘን ... አንዴ ህመም 👈ነት በይወታችን ደስተኛ ለመሆን ደግሞ ሶብር/ትዕግስት አስፈለጊ ነዉ ።👌 😊 ዛሬ ጁምአ ነው ውዶቼ የተጨነቁ ልቦች የታመሙትንም እንዲሁ አላህ ለሁላችንም ሀጃችንን ያሳካልን። አሚንንንን🌸 ❤️ በሰላዋት የደመቀ በኢባዳ የፈካን ጁምአ ተመኘሁ 😍 صلى الله عليه وسلم ❤️
14July 10, 2026 1.7K 7