. የሀራም ግንኙነት : የሀራም ግንኙነት = በድንገት ይጀመርና በፀፀት ያበቃል . የሀራም ግንኙነት.=ኢማንን ያዳክማል የሀራም ግንኙነት.= ሰላምን ይነሳል የሀራም ግንኙነት.= ልብን ያቆስላል የሀራም ግንኙነት.= አላህን ያስቆጣል የሀራም ግንኙነት.= ከወደፊት አላማ ያዘናጋል የሀራም ግንኙነት = ልብን ያቆሻል የሀራም ግንኙነት = የእድሜን በረካ ያጠፋል የሀራም ግንኙነት = ከሀላል ያርቃል የሀራም ግንኙነት = ጊዜያዊ የሆነ ደስታ ከዚያም ይወገዳል።
17July 26, 2026 1K 4