ባልና ሚስት በመካከላቸው 3ተኛ ወገን እስካልገባበት ድረስ ትዳራቸው ሰላም ነው። እርስ በርሳቸው ቢጣሉ ፣… — ☪️ሀላል ትዳር☪️💍ሰበብ💍 ነን☪️ — TG.ME

ባልና ሚስት በመካከላቸው 3ተኛ ወገን እስካልገባበት ድረስ ትዳራቸው ሰላም ነው። እርስ በርሳቸው ቢጣሉ ፣ ቢጨቃጨ፣ በመካከላቸው ጣልካ እስካላስገቡ ድረስ መልሰው ይታረቃሉ አስታራቂም አይፈልጉ። ወንድ ልጅ የዋህ ነው !! ሴት ልጅ ደግሞ ብልጥ ናት ፀቡን ወደፍቅር የምትቀይር ናት ሀቢቢ፣ የኔ ንጉስ ካለችው  በቃ ነገሩን እረስቶት ፍቅር በፍቅር ነው!! ባላችሁ ተቆጥቶ ሲናገር ነገር አረጋጊ ሁኑ!! ምንም እንኳን የሱ ጥፋት ቢሆን  ነገሮችን ለማብረድ እንጅ ለማጋነን   አትጣሩ ሴቶችዬ?

❤10
August 20, 2026 507 1