ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا أتاكم مَن ترضونَ خلقَهُ ودينَهُ فزوِّجوهُ إلّا تفعلوا تَكن فتنةٌ في الأرضِ وفسادٌ عريضٌ﴾ “ስነምግባሩ እና ዲኑን የምትወዱለት ሰው ለትዳር መጥቶ ከጠየቃችሁ ዳሩት። ይህን የማታደርጉ ከሆነ በምድር ላይ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1614
2August 21, 2026 410 2