ኮድ 👰‍♂W00/21 1⃣🌹ስም =N 2⃣🌹ፆታ =ሴት 3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አዲስ አበባ 4⃣🌹አሁን… — ☪️ሀላል ትዳር☪️💍ሰበብ💍 ነን☪️ — TG.ME

ኮድ 👰‍♂W00/21 1⃣🌹ስም =N 2⃣🌹ፆታ =ሴት 3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አዲስ አበባ 4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሳኡዲ 5⃣🌹ቁመት=ሜትር ከ 60 6⃣🌹መልክ =የቀይ ዳማ 7⃣🌹እድሜ=24 8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=58 9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ዲፕሎማ 1⃣0⃣🌹 ስራየ =Nurse/ንግድም እሞክራለሁ 1⃣1⃣🌹ቁርአን =ልጨርስ ነዉ አላህ ካለ 1⃣2⃣🌹ኪታብ =የተወሰነ ጀምሬ ነበር አላህ ካለ ቀጥልበታለሁኝ 1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም 1⃣4⃣🌹ልጆች =የሉኝም 1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ ጋር ነዉ ምኖር የነበረዉ እስካሁን ግን በቅርቡ ለስራ ስለወጣሁ ሳኡዲ ነዉ ያለሁት አሁን ላይ 1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=አልሀምድሊላህ 1⃣7⃣🦠ጤና/HIV= ነፃ ነኝ አልሀምዱሊላህ 1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=A.A/saudi የምፈልገው  ወንድ ,,, ‼️❤️🙎‍♂ 1⃣☪መልክ = ጠይም ቀይ የሆነ ሲታይ ደስ የሚልቆንጆ ነገር አላኩሊሀል ብዙም ለመልክ አልጨነቅም 2⃣☪ ቁመት =ከኔ በለጥ የሚል 3⃣☪እድሜው=ከ27-32 4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራ ቢሆን እኔንም ዲኔ ላይ የሚያበረታኝ 5⃣☪ስራ =ያለዉ ማስተዳደር የሚችል ስራ 6⃣☪ቤት =ያለዉ ቢሆን የተመረጠ ነዉ ከሌለም አብረን እንሰራለን ኢንሻአላህ 7⃣☪ትዳር =አግብቶ የማያዉቅ:: 8⃣☪ልጅ=የሌለዉ እና ሌላዉ በተረፈ ቶሎ ማግባት የሚፈልግ በዲኔ ላይ የሚያግዘኝ የሚያጠነክረኝ ከኔ በላይ የዲንን እዉቀት የተማረ እና የሚያስተምረኝ ደሞም ትምህረት የተማረ በሆነ ዘረፍ እንኳን ዕዉቀት ያለዉ ለትዳርም ለማስተዳደርም ዝግጁ የሆነ ካለ ያነጋግረኝ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ሀላሌ ይሆናል! አድራሻየን ከ @Halimyabatualij  በመውሰድ መነጋገር ይቻላል ቦታ             #ሳኡድ

July 8, 2026 1.7K 7