ላረፈበት ሀሳብ ፥ ልቡን ለተጠጋቀድሞ ያለመውን ፥ በቃሉ ላረጋከመጥላት መውደዱ ፥ ወዲያው ለሚዛመድፈጥኖ ለሚያገኘው ፥ ብዙ ሳይራመድይሆናል ጠበቃ ፥ በሁሉ ደጋፊወለምታውን የሚያሽ ፥ ግድፈቱን አላፊከየትም ይምጣ ወዴት ፥ ሰው ያው ሰው ነው ዞሮለርሱ ፣ ከርሱ ሲሆን ፥ ሚዛኑ ሳት ይላል የማንም ከወትሮ ።ምሕረት ዘነበt.me/mzgwf/244Translate222July 13, 2026 191