ሰምተን እስክንመልስ ፥ አይተን እስክንሰይም ተራምደን እስክንደርስ ፥ ጨርሰን እስክንደግም ስንት ከስተቶች አሉ… — Mihret Zenebe (mercy) — TG.ME

ሰምተን እስክንመልስ ፥ አይተን እስክንሰይም ተራምደን እስክንደርስ ፥ ጨርሰን እስክንደግም ስንት ከስተቶች አሉ የህይወት አካል ማይመስሉ ። ምን ያህል ዛሬዎቻችን ተሰው ለመዳረሻ ላይመጡ አሳለፍናቸው እያወዳደርን ጣልናቸው ምንም እንደሌላቸው በእኛነታችን ድርሻ ። እየኖሩ መሄድ ነው ፥አዳንዴም ቀረት እያሉ ለሁሉ ምላሽ ባይሰጡም ፥ ከሁሉ እያስተዋሉ መዳረስ ይበል ቢያስብልም ፥ መሰየም ከትልቅ መድረክ መኖር ይካከስ ይሁን ዛሬ ትላንት ሲሆን ይኖረዋልስ ደህና መልክ ? ምሕረት ዘነበ

August 11, 2026 109