ሆይሆይታ ነው ጊዜው ፥ ወረት ነው አለሙ እንኳን የሌላ አካል ፥ የገዛ ልባችን አይገባን ቀለሙ አለመኖር ማለት… — Mihret Zenebe (mercy) — TG.ME

ሆይሆይታ ነው ጊዜው ፥ ወረት ነው አለሙ እንኳን የሌላ አካል ፥ የገዛ ልባችን አይገባን ቀለሙ አለመኖር ማለት ፥ አለመመሳሰል ከአንድ አለመሰየም አለ' መሞት ማለት፥አብረው እየተጓዙ አለመሽቀዳደም ። ጫፉ ጠፍቷል በዘመኔ  "መሆን " የለው መዳረሻ ቤትም ይምሩን ተጓዦች ነን ፡ ብቻ አንቁም ፣ ብቻ አንባል  መጨረሻ ። ምሕረት ዘነበ

August 3, 2026 137 1