ፖሊ ግቢ ጉባኤ: post #4627 — TG.ME

ለተከታታይ ቀናት የወረብ ጥናት ☺️

🔶ውድ ተመራቂያን እንደሚታወቀው እሁድ በ21/10/2018 ለሁሉም ኦርቶዶክስ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ፔዳ ሥላሴ(ግቢ ጉባዔው አዳራሽ) ይኖራል።

🔶 እዚህ መርሃ ግብር ላይ ደግሞ እንደ እኛ ግቢ ጉባኤ ወረብ በመዘጋጀት ላይ እንገኛለን ስለሆነም በፈተና ምክንያት በደንብ ስላልተዘጋጀን ከዚህ በኋላ ባሉት ቀናት ተከታታይ ጥናት ስለሚኖር ተቀሳቅሰን በሰዓት በመገኘት እንድናጠና ይሁን።

ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 9፡00 -11፡30 ጥናት ይኖራል

ቦታ፡ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ


ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏
❤8
June 22, 2026 2.3K 1