ፖሊ ግቢ ጉባኤ: post #4626 — TG.ME

በጉጉት የምንጠብቀው ቀን ደረሰ🎉

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ተመራቂዎች
ነገ ማለትም እሁድ ከ ቀኑ 8:30 መርሃ ግብሮቻችን ስለሚጀምሩ

የመጀመሪያው ፕሮግራም ፎቶ መነሳት (photo shoot ) ስለሆነ እና መጀመሪያ ካለፈን ድጋሚ ለመነሳት ስለማንችል

በተባለው ቦታ (ከራዲዮን)በሰአቱ እንገኝ አደራ በማርፈዳችን ምክኒያት ለዘመናት ማስታወሻ የሚሆኑንን ፎቶዎች እንዳናጣ!

ሰዓት:- 8:30
📆ቀን:- 14/10/2018 ዓ.ም
🏛ቦታ:- ከራድዮን ሆቴል ቀበሌ 04 ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያቤት ፊት ለፊት

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤8
June 20, 2026 2.1K 2