የተመራቂ ተማሪዎች ወረብ ጥናት መጀመሩን ግን የምትቀሩበት ምክንያት የወረብ እንቅስቃሴ ስለማንችል ነው ብላችሁ እንደሆነ ሰምቻለሁ ፤ ይሁን እንጂ ፍላጎት ኖሮት አልችልም ብሎ ማንም ከምስጋናው እንዳይቀር ታስቦ የወረብ እንቅስቃሴ ልምምድ ስለተዘጋጀ መለማመድ የምትፈልጉ በሙሉ በሰዓት እንድትገኙ ይሁን።
ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6
⏰ 11፡00
📅 እሁድ 7 - 2018 ዓ.ም
⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
