ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26
🔶የወረብ ዝማሬ ጥናታችን ሃሙስ ስለሚቀጥል የተለቀቁትን ዜማዎች አዳጠን ሁላችንም ተመራቂ ተማሪዎች ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን።
✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲
⏰ሰዓት: 10:30
📅ቀን: ሃሙስ 4 - 2018 ዓ.ም
⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
