@gam051984 · 3.6K subscribers
ትምህርታዊ መረጃዎችን ይከታተሉ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/gam051984Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 23, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 31, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ። ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁና ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ መለያ ኮዳችሁን ( Reference Number) በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑ እ…
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል። የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም…
[media, no text]
በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ80 በመቶና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎችን በአዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመቀበል ምዝገባ መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች የተማሪ ምዝገባን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ክንድዬ ገብረሕይወት (ፕ/ር)፤ በ8ኛ ክፍል ከ80 በመቶና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎችን በማወዳደር ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን፤ ከገጠራማ እና ከአርብቶ አደር አካባቢዎች ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ድጋፍ ይደረጋል ብለ…
[media, no text]