@tinishumeti · 744 subscribers
We are in the community!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tinishumetiIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 27, 2023per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እስካሁን ባለው በትንሹ ሜጢ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ50% በላይ ያመጡ በተፈጥሮ ሳይንስ: 1. መገርሴ ተፈራ 410.85 2. መአረግ አለሙ 409.9 3. ቸርነት አለማየሁ 348.37 4. ጌታሰው አንተነህ 329.43 5. ኤልሳቤት ጥጋቡ 309.05 6. ሐይማኖት አለማየሁ 307.80 7. ቤቴልሔም አዲሱ 304.31 በ2017ዓ.ም የትንሹ ሜጢ ሁለተኛ ደረጃ የሪሚዲያል ተማሪ የነበረተች በ2018ዓ.ም ተፈትና ውጤት ያሻሻለች: 8. አበባ ኢያሱ ከማህበራዊ ሳይንስ…
እንኳን ደስ አላችሁ
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ምን አሉ ? (የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ) - የዘንድሮው ውጤት ከአምናው በጥሩ ደረጃ ተሻሽሏል። - ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ማስፈተን በተጀመረበት የመጀመሪያ አመት ያለፉ 3.2% ፣ በሁለተኛው 2.9% ፣ በሶስተኛው 5.2% ፣ በአምናው አራተኛው ዓመት 8.9% ደረሰ አሁን በአምስተኛው ዓመት 12.8% ነው ያለፉት። - ዘንድሮ በ2018 ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,…