ሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ በኖረበት ጊዜያቶች ሁሉ መበላለጥን አይወድም። ግን አለ። ማንም ደሃ መሆንና ደሃ ተብሎ መጠራትን የሚፈልግ የለም። ነገር ግን አለ። አሁን ከተጠረክበት ሕይወት ለመወጣት የሚያስችል ኃይል አለ። ይህ ሀይል ብዙ ገንዘብ ከፍለህ ለማግኘት ብለህ ራስን የምትቀጣበትም አይደለም። ልበ በለ ይህ ሀይል በአውሮፓ ወይም በእስያ የሚገኝ አይደለም። ይህ ሀይል ማዕድኖችና አልማዞች በሞሉበት ሀገርም አይደለም የሚኖረው። ይህ ሀይል የሚገኘው በኢትዮጵያ ሀገር አንተ በምትኖርበት ይህን ጹሑፍ በምታነብበት ባንተ ውሰጥ የተቀመጠ ሀይል ነው። ይህ ሀይል እንዴት እንደሚሠራ መማር አለብህ።
መልካም የሥራ ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
5August 31, 2026 89