መሠራት ስለምትችል ብቻ ነገሮች አይቀየሩም ማለትም በጉልበት ነገሮችን በማከናወን የሚትኖር ከሆነ በዚህ መንገድ… — Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 — TG.ME

መሠራት ስለምትችል ብቻ ነገሮች አይቀየሩም ማለትም በጉልበት ነገሮችን በማከናወን የሚትኖር ከሆነ በዚህ መንገድ የምታገኘው ውጤቶች በሙሉ መንፈስን/የሕይወት ነፍስን የምያሰጭንቅ ስለሆነ ነገሮችን አሁን የምታወጣውን ያህል ጉልበት ሳታወጣ የምታገኝበት ጥበብ አለ። ይህን ጥበብ መማር አለብህ። #በእርግጠኝነት የምልህ ነገር ካለ ያለዚያ ሕይወት በአሁኑ ውጤት ይቀጥላል።

የሠላም አመሻሽን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
❤6
August 28, 2026 227 1