@singerfireR · 2.5K subscribers
በሶሻል ሚድያ መከታተል ለምትፈልጉ በዩቲዩብ ........https://www.youtube.com/channel/UCWiG6P3edN0qljv99flyRVA በፌስቡክ ....https://www.facebook.com/profile.php?id=100067660741332 በቲክቶክ ...........tiktok.com/@singerfireh ቴሌግራም ቻናል👉👉 https://t.me/singerfireR
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/singerfireRIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 8, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 14, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
የሱሳ ጣላይ አሼስ
ኔ ማሱንታይ ታና ፓቲስ ኔ ሱታይ ታናጋራ መጪዲ ጌሽስ ኔ ሃይቆጌ ታው ደኦ ጊድስ
ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና መንፈሳዊ ዝማሬ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የተሠሩ መዝሙሮች መንፈሳዊ ወይም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሊባሉ አይችሉም። ምክንያቱም ዝማሬ የቃላትና የዜማ ቅንብር (ችሎታ) ብቻ ሳይሆን፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ በመሆኑ ነው። (1ቆሮ 14:26) በመሆኑም የመንፈስ ቅዱስ ጥሪና ስጦታ ሳይኖራቸው፣ በቴክኖሎጂ ተደግፈው በግድ ዘማሪ ለመሆን ወይም ለመምሰል የሚፈልጉ ወገኖች ከዚህ አደገኛ ድፍረት እንዲጠነቀቁ እና እንዲቆጠቡ አጥብቄ እያሳሰብኩ:…
#2 Frehiwet Areta
[media, no text]