እኔ የማምነው የሰዎችን እምነት አይደለም። እኔ የማምነው የሰዎች ማድነቅ አይደለም።በሰዎች ማደነቅም ይሁን ክብር ባለመሠጠት የሚሞቅ ይሁን የሚበረደኝ ነገር የለም። አንተ ባልከውም ይሁን ባላልከው ነጥብ ላይ ትኩርት እያደረኩ አይደለሁም የሚኖረው። አንተም ብትሆን ዛሬ ብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ብርም ይሁን በሰዎች ዘንድ የሚተመን ሀብት መኖር ችግር የለውም። እንድሁም በብዙ ሰዎች ዘንድ የተከበረ ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን ይህን አስታውስ፦ በሕይወትህ መደነቅና መገረም ያለበት ትልቁ ጉዳይ እግዚአብሔር የሚባል ኃያልና ገዢ የሆነ ኃይል ሁሌ በውስጥህ መኖሩ ነው።
መልካም አመሻሽን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
6
1August 27, 2026 303 1